Contact Info

የእናቶች እና አሳዳጊ የሌላቸው ሕፃናት ማደሪያ

 አንድ እናት ፭ እጓለ መውታ (የሙት ልጅ) ሕፃናትን በመንከባከብ እንዲያሳድጉ በማሰብ 16 ክፍሎች ያሉት ባለ አንድ ፎቅ (G+1) ዘመናዊ ሕንጻ ተገንብቶ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ሲሆን የተለያዩ ቁሳቁሶች የገላ መታጠቢያ እና መጸዳጃ ቤቶችም የተሟሉለት ነው፡፡ እጓለ ማውታ (የሙት ልጅ) ሕፃናት ገብተው አገልግሎቱ መሰጠት ባይጀምርም ሕንጻው መናንያን እናቶችን በጊዜያዊ በዓትነት እያገለገለ ይገኛል።